የአቡዳቢ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለአልጋወራሹ በቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ለአልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክታቸውን አስፍረዋል።
@Addis_Mereja