ሰላም ቤተሰብ እስከዛው እናተ Vote እያረጋቹ ትንሽ ስለ Video editing እናወራለን 🙂
በመጀመሪያ የምናየው የ Video editing ምንነት ነው።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ ማለት ቀጥተኛ የአማርኛ ትርጉሙ
የቪዲዮ አርትኦት ማለት ሲሆን የተጣራ ወይም ያለቀለት ቪዲዮ ፍሰት ለመፍጠር የቪዲዮ ክሊፖችን የማዘጋጀት፣ የመቁረጥ/የመቀጠል ፣ እና የማሻሻል ሂደት ነው ።
የቪዲዮ አርትዖት ብዙ አይነት ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከነዛም ውስጥ
📌የማስታወቂያ ስራዎችን (Advertisements )ለማዘጋጀት እና ለመስራት ያገለግላል ፤
📌ለራሳችን ሆነ ለሌላ ግለሰብ የማህበራዊ ሚዲያ Post ለማቀናበር ፤
📌በተለያዩ የ Online platforms ላይ ማለትም እንደ Upwork, fivver, freelance የመሳሰሉት መተግበሪያዎች ላይ በሙያችን ተቀጥረን ቋሚ ወይም ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ማግኘት እንችላለን ።
Capcut📱 VS After effect📱 🤔
እውነቱን ለመናገር የምንጠቀመው የApplication አይነት አይደለም የቪዲዮ አርትኦታችንን የሚወስነው !!
አዎ, ለምሳሌ አንድ ሼፍ አንድን ምግብ ሆቴል ውስጥ ቢያበስል እና እቤት ውስጥ ቢያበስል ለውጥ የለውም ። ዋናው ነገር የሚያበስልበት ግብዐት እና የእሱ ችሎት ነው ።
በ Video editing ውስጥም ተመሳሳይ ነው የኛ ችሎታ እንጂ የሚወስነው የ App መለዋወጥ ብዙም ተፅዕኖ የለውም።
ነገርግን በአሁኑ ስዓት ላይ ለጀማሪም ሆነ Pro ኤዲተር ተስማሚው መተግበሪያ CAPCUT📱 ነው።
Capcut በአሁኑ ጊዜ በጣም ተመራጭ App ነው ምክንያቱም ....
🔴Capcut ለጀማሪዎች ምቹ የሆነ interface ያለው ሆኖ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ልምድ የሌላቸው ሰዎች ምቹ የሆነ ነው። እንደ Trimming, cutting እና adding transition ያሉትን ነገሮች በቀላሉ ለማድረግ ይረዳናል ።
🔴Capcut በውስጡ የተለያዩ features ያሉት ነው። ማለትም እንደ text effect, filters, audio adjustment የመሳሰሉት features በውስጡ አካቷል
🔴 አንዱ እና ዋናው የ Capcut ጥቅሙ ከክፍያ ነፃ መሆኑ ነው
🔴ሌላኛው ደሞ የ Capcut ጥቅው Watermark አለመኖሩ ነው።
አብዛኞቹ የ Video editing መተግበሪያዎች Watermark አለባቸው ለምሳሌ እንደ kinemaster የመሳሰሉ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያዎች አላቸው ።
ትንሽ ስለ ቪዲዮ አርትኦት ይሄን ካልን ሙሉውን ደሞ በModule የተከፋፈሉ የETUBERS እና Nile graphics የVideo ኮርስ እንመለከታለን እስከዛው 👋
♡ ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ
✈️ @alaf_design_academy
✈️ @alaf_design_academy
በመጀመሪያ የምናየው የ Video editing ምንነት ነው።
1️⃣ቪዲዮ ኤዲቲንግ ምንድነው ?
ቪዲዮ ኤዲቲንግ ማለት ቀጥተኛ የአማርኛ ትርጉሙ
የቪዲዮ አርትኦት ማለት ሲሆን የተጣራ ወይም ያለቀለት ቪዲዮ ፍሰት ለመፍጠር የቪዲዮ ክሊፖችን የማዘጋጀት፣ የመቁረጥ/የመቀጠል ፣ እና የማሻሻል ሂደት ነው ።
2️⃣የቪዲዮ አርትዖት ጥቅሞች
የቪዲዮ አርትዖት ብዙ አይነት ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከነዛም ውስጥ
📌የማስታወቂያ ስራዎችን (Advertisements )ለማዘጋጀት እና ለመስራት ያገለግላል ፤
📌ለራሳችን ሆነ ለሌላ ግለሰብ የማህበራዊ ሚዲያ Post ለማቀናበር ፤
📌በተለያዩ የ Online platforms ላይ ማለትም እንደ Upwork, fivver, freelance የመሳሰሉት መተግበሪያዎች ላይ በሙያችን ተቀጥረን ቋሚ ወይም ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ማግኘት እንችላለን ።
3️⃣ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የምንጠቀምበት Application /Software /
Capcut📱 VS After effect📱 🤔
እውነቱን ለመናገር የምንጠቀመው የApplication አይነት አይደለም የቪዲዮ አርትኦታችንን የሚወስነው !!
አዎ, ለምሳሌ አንድ ሼፍ አንድን ምግብ ሆቴል ውስጥ ቢያበስል እና እቤት ውስጥ ቢያበስል ለውጥ የለውም ። ዋናው ነገር የሚያበስልበት ግብዐት እና የእሱ ችሎት ነው ።
በ Video editing ውስጥም ተመሳሳይ ነው የኛ ችሎታ እንጂ የሚወስነው የ App መለዋወጥ ብዙም ተፅዕኖ የለውም።
ነገርግን በአሁኑ ስዓት ላይ ለጀማሪም ሆነ Pro ኤዲተር ተስማሚው መተግበሪያ CAPCUT📱 ነው።
4️⃣ለምን CAPCUT ከሌሎች መተግበሪያዎች ተመራጭ ሆነ 📱