Every Great editor started as a beginners
በቪዲዮ ኤዲቲንግ እየተቸገራችሁ ነው ? ወይስ ጎበዝ ኤዲተር እንዳልሆናችሁ እየተሰማቹ ነው ?
አትጨነቁ 🙂እያንዳንዱ professional የተባለ ቪዲዮ ኤዲተር professional ከመሆናቸው በፊት ጀማሪ ነበሩ
😐
በቪዲዮ ኤዲቲንግ skill ላይ ስኬታማ ለመሆን ቁልፍ ከሆኑት መካከል ልምምድ ማረግ፣ ትዕግሥት መኖር ዋናዎቹ ናቸው።
አንዳንድ የቪዲዮ ኤዲቲንጋችንን ችሎታ የምናዳብርባቸው መንገዶች 😏
✅Edit daily - ቢያንስ በቀን ውስጥ ከ 10-15 ሰከንድ የሚሆኑ ቪዲዮ ማቀናቀር
✅Learn from expert - የአንዳንድ professional ወይም YouTuber,Tiktoker's ቪዲዮ እንዴት እንደሚያቀናብሩ በማየት መማር ።
i suggest (eman gadzi, etubers, yonas moh)
✅Try new techniques - አዳዲስ የቪዲዮ ኤዲቲንግ techniques ሁልጊዜም ለመማር መሞከር ይኖርብናል እራሳችንን በየጊዜዉ update ማረግ አለብን።
እንደ transition, effects, እና እንደ color granding የመሳሰሉትን የቪዲዮ ኤዲቲንግ መለማመድ ወሳኝ ነገር ነው።
✅Seek feedback - ከአንዳንድ professional ወይም ከእኛ ሻል የሚሉ ኤዲተሮችን ምክር ለመጠየቅ መፍራት የለብንም ።
✅Be consistent - አብዛኛው ጊዜ እድገት (ለውጥ) ጊዜ ይፈጃል ነገርግን፣ በዚህ ጊዜ የእኛ ትዕግሥተኛ ሆነን ስራችንን በወጥነት መቀጠል ይኖርብናል ።
𝗣𝗥𝗔𝗖𝗧𝗜𝗖𝗘 𝗠𝗔𝗞𝗘 𝗣𝗘𝗥𝗙𝗘𝗖𝗧🍸
✈️
@alaf_design_academy ✈️
@alaf_design_academy