የኅዳር ጽዮን | ኅዳር 21 | ክብረ በዓል ወረብ
ኅዳር 21 ቀን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን በማኅሌት ጊዜ የሚባል ወረብ ፡፡
ሙሉ የማኅሌቱን ዘር ለማግኘት 👇🏿👇🏿👇🏿
†† 1 ††
ሰላም ፡ ለኵልያቲክሙ ፡ እለ ፡ ዕሩያን ፡ በአካል፤
ዓለመክሙ ፡ ሥላሴ ፡ አመ ፡ ሐወፀ ፡ ለሣህል፤
እምኔክሙ ፡ አሐዱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቃል፤
ተፈጸመ ፡ ተስፋ ፡ አበው ፡ በማርያም ፡ ድንግል፤
ወበቀራንዮ ፡ ተተክለ ፡ መድኃኒት ፡ መስቀል፡፡
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፤
ዕዝራኒ ፡ ርእያ ፡ ለ...