የኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ-ክህነት ከእርሱ በፊት ከነበሩት ሊቃነ-ካህናት የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች።
✅ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ይበልጣል!✅
1⃣ የቀድሞዎቹ ሊቀ ካህናት ሀጢያተኞች ናቸው።(ዕብ 5÷3፤ ዕብ 7÷27) ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሀጢያት የለበትም።(ዕብ 4÷15፤ ዕብ 7÷27)።
2⃣ የቀድሞዎቹ ሊቀ ካህናት በስጋ ሟቾች ናቸው።(ዕብ 7÷8:23) ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ዘላለማዊ ነው።የእርሱ ሞት የክህነት አገልግሎቱ ማብቂያ አይደለም።ሞትን ድል ነስቶ በመነሳቱ ክህነቱ አልተቋረጠም/አላከተመም።(ዕብ 7÷16-17፤ ዕብ 7÷24-25)
3⃣ በብሉይ ኪዳን በሞት ምክንያት አንዱ ሊቀ ካህናት ሌላኛውን ስለሚተካ የቀድሞዎቹ ሊቀ ካህናት ብዙዎች ናቸው።(ዕብ 7÷23) የኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ክህነት ግን ብቸኛና አይተኬ ስለሆነ የክህነት አገልግሎቱ ለዘላለም ነው።
4⃣ የቀድሞዎቹ ሊቀ ካህናት አገልግሎት በምድራዊቷ ድንኳን(መቅደስ) ውስጥ የተወሰነ ነው።(ዕብ 8÷4-5 ፤ ዕብ 9÷6:25) የኢየሱስ ክርስቶስ የክህነት አገልግሎት ግን በሰው እጅ ባልተሰራች ሰማያዊቷ መቅደስ ውስጥ ነው።(ዕብ 4÷14፤ ዕብ 8÷1፤ ዕብ 9÷11:24)።
5⃣ የቀድሞዎቹ ሊቀ ካህናት በጓችን፣ፍየሎችን እና ኮርማዎችን መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።(ዕብ 9÷12-13:19፤ ዕብ 10÷4 ) ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በመስዋዕትነት ያቀረበው ራሱን ነው።(ዕብ 9÷12:14:26 ፤ ዕብ 10÷10 ፤ ዕብ 13÷12)
6⃣ የኢየሱስ ክርሰቶስ ሊቀ ክህነት በመሓላ የተደረገ ነው።የቀድሞዎቹ ሊቃነ ካህናት ሹመት ግን ያለ መሓላ ሲደረግ ቆይቷል።(ዕብ 7÷20-21:28)
7⃣ የቀድሞዎቹ ሊቀ ካህናት የሚያቀርቡት መስዋዕት ይደጋገማል።(ዕብ 9÷25 ፤ ዕብ 10÷1-4:11) ኢየሱስ ክርስቶስ ያቀረበው መስዋዕት ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚሆን የማይደጋገም ነው።(ዕብ 9÷25-28 ፤ ዕብ 10÷10-14)።
✅ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ይበልጣል!✅
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and share❇️