የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ መምሪያ አስታወቀ።
https://amharaweb.com/የኮሮና-ቫይረስን-ለመከላከል-ቅድመ-ዝግጅ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ መምሪያ የኮሮና ቫይረስን ለመካለል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። የመምሪያው ኃላፊ ገበያው አሻግሬ እንደገለፁት የከተማ አስተዳደሩ ከማዕከላዊ ጎንደር ጤና ጥበቃ መምሪያ ጋር በጋራ ግብረ ኃይል በማቋቋም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ እየተሠራ ነው። ፈጣን ምላሽ የሚሰጠው ግብረ ኃይል በተለያዩ ተቋማት ትምህርት እየሰጠ ነው ተብሏል።
በጎንደር ከተማ አስተዳደር ስምንት ጤና ጣቢያዎች እና አንድ…