ገበያውን አናግተዋል በተባሉ ከ900 በላይ የንግድ ድርጅቶ ላይ ርምጃ ተወሰደ፡፡
https://amharaweb.com/ገበያውን-አናግተዋል-በተባሉ-ከ900-በላይ-የን/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በአቋራጭ ለመክበር ያሰቡ 925 የንግድ ድርጅቶችና ሁለት መድኃኒት ቤቶች ርምጃ ተወሰደባቸው፡፡
ወትሮም ‘‘እንኳን እናቴ ሞታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ብሎኛል’’ የሚለው የኑሮ ውድነት ከሰሞኑ የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ ሽቅብ እየተምዘገዘገ ነው፡፡ በሌሎች የዓለም ሀገራት ለበሽታው ትኩረት ሰጥተው ማኅበረሰቡን ከጉዳት ለመታደግ ይጥራሉ ባሕር ዳርን ጨምሮ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ከተሞች የሚገኙ ነጋዴዎች ከበሽታው…