የማኅበራዊ አንቂዎች ለአንድነት መሥራት እንደሚገባቸው ወጣቶች አሳሰቡ።
https://amharaweb.com/የማኅበራዊ-አንቂዎች-ለአንድነት-መሥራት/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የማኅበራዊ አንቂዎች ለአንድነት እና ለጋራ ዕድገት መሥራት እንደሚገባቸው የሻውራ እና አይከል ከተማ ወጣቶች አሳስበዋል።
በሻውራ ከተማ እና አይከል ከተማ አስተዳደር ከአማራ ብዙኃን መገናኛ ደርጅት ጋር ቆይታ ካደረጉት ወጣቶች መካከል ማሞ በላይ፣ ጌጡ ሳይህ፣ አሰፋ አበበ እና ምሥራቅ ማለደ የማኅበራዊ አንቂዎች ኢትዮጵያዊ አንድነት ላይ መሥራት እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡ አንቂዎች ራሳቸውን ለማሳወቅ ሳይሆን ሕዝብን ለመጠቅም መሥራት እንዳለባቸውም…