“ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!” የተዘነጋበት ቦታ!
https://amharaweb.com/ታሞ-ከመማቀቅ-አስቀድሞ-መጠንቀቅ-የተ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሕዝቡ በቂ ግንዛቤ ቢኖረውም ጥንቃቄ እያደረገ አይደለም።
የአብመድ የጋዜጠኞች ቡድን ለሥራ ወደ አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ተጉዞ ኅብረተሰቡ እራሱን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እያደረጋቸው ያሉ ተግባራት ስለመኖራቸው ታዝቧል፡፡
እጅን በንጹሕ ውኃና በሳሙና አዘውትሮ በመታጠብ፣ እጅን በአግባቡ ሳይታጠቡ ዓይንና አፍንጫን ባለመንካት፣ ከሰዎች ጋር ባለመጨባበጥ፣ ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል…