አሁን በሕዝብ የሚጨክነው ነጋዴ የእሱ መኖሪያው የት ነው?
https://amharaweb.com/አሁን-በሕዝብ-የሚጨክነው-ነጋዴ-የእሱ-መኖ/
“ወቅቱ የሕዝብ ወገንተኝነትን የምናውቅበት ነው፡፡” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) ነጋዴዎች በአቋራጭ ለመበልጸግ ከማሰብ ተቆጥበው በተለይ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከማኅበረሰቡ ጎን እንዲቆሙ ከተማ አስተዳደሩ አሳስቧል፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል አደረጃጀት ፈጥሮ እየሠራ መሆኑን ዛሬ መጋቢት 11/2012 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ አረጋግጧል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በየደረጃው የሚገኙ የቴክኒክ እና የትግበራ ቡድኖችን በማደራጀት ቫይረሱን…