የኮሮና ስጋት ሌላ አስከፊ ሞት አንዳያስከትል ደም ባንክ ስጋቱን ገለጸ፡፡
https://amharaweb.com/የኮሮና-ስጋት-ሌላ-አስከፊ-ሞት-አንዳያስከ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በተፈጠረው መደናገጥ የደም ለጋሾች ቁጥር መቀነሱ እንዳሳሰበው የባሕር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የባሕር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት ኃላፊ አቶ ምክሩ ሽፈራው ለአብመድ እንደተናገሩት አብዛኛውን ጊዜ የደም ልገሳ የሚከናወንባቸው ቦታዎች እንደ ዩኒቨርሲቲዎች፣ትልልቅ ፋብሪካዎች እና የመንግስት ተቋማት ናቸው፡፡ እነዚህ ተቋማት ደግሞ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተላለፈው መመሪያ ምክንያት እንቅስቃሴያቸው ከወትሮው በተለዬ ሁኔታ…