ልጆች መልካም ሥራ እና ምግባር እንዲኖራቸው ማስተማር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች አሳሰቡ፡፡
https://amharaweb.com/ልጆች-መልካም-ሥራ-እና-ምግባር-እንዲኖራቸ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ልጆቻቸው ሰማያዊውን ዓለም የሚያሳይ ምድራዊ ተግባር እና ምግባር እንዲኖራቸው ተግተው መሥራት እንዳለባቸው አብመድ ያነጋገራቸው የደሴ ከተማ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ፡፡
“በሰማይ የሚጸድቅ በምድር ያስታውቃል” ይላሉ አባቶች ሲመክሩና ሲዘክሩ፡፡ ሠላም፣ ፍቅር እና መተሳሰብ ዋጋቸው ሰማያዊ ቢሆንም እንኳን ምድራዊ ሐሴት እንዳላቸው ሁሉም ሃይማኖቶች በየአስተምህሮዎቻቸው ይሰብካሉ፡፡ የድሮዋ ወይራ አምባ፣ የመካከለኛ…