ግለሰቧ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ሆኑ፡፡
https://amharaweb.com/ግለሰቧ-ከኮሮና-ቫይረስ-ነፃ-ሆኑ፡፡/
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው የነበሩት ግለሰብ ነፃ መሆናቸው ተረጋገጠ፡፡
ከሰሞኑ በቢቡኝ ወረዳ ከሳዑዲ ዐረቢያ ወደ በአዲስ አበባ በኩል የገቡ አንዲት ግለሰብ ቫይረሱ እንዳለባቸው ተጠርጥረው እንደነበር ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ ግለሰቧ የካቲት 29/2012 ዓ.ም ነበር ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው የተገለጸው፡፡ መጋቢት 2/2012 ዓ.ም በበሽታው ከተጠቃች ሀገር ስለመጡ ጤንነታቸውን በሕክምና ለማረጋገጥ በመፈለጋቸው ግለሰቧ ካሉበት ወይኗ ቀበሌ ወደ ጤና ኬላ አቅንተዋል፡፡ የጤና…