በዓለም ላይ ደስታ የራቃቸው ተብለው አራት የአፍሪካ ሀገራት ተፈረጁ፡፡
https://amharaweb.com/በዓለም-ላይ-ደስታ-የራቃቸው-ተብለው-አራት/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሰው ልጅ ሕይወቱን ሙሉ ደስተኛ ሆኖ መኖር ይሻል፤ ነገር ግን የፍላጎቱና የሁኔታዎች አለመጣጣም ደስታውን ይነጥቁታል፡፡ አንዳንዱን ተፈጥሮ ለግሳው ጎረምሳ ግለሰብ ወይም ጎረምሳ ቡድን ወይም ጎረምሳ መንግሥት የተፈጥሮ ስጦታውን ይነጥቀውና ደስታውን ያሳድድበታል፡፡ አንዳንዱን ደግሞ ተፈጥሮ የደስታ ምንጩ ሊሆኑ የሚችሉ ግብዓቶችን ከአጠገቡ አርቃ ትፈጥረዋለች፡፡ አንዳንዱን ደግሞ ተፈጥሮ የሰጠችውን የደስታ ምንጭ የሚፈልጉ ተቀናቃኞች ለሀብቱ ሲራኮቱ ደስታውን ይነጥቁታል፡፡…