መላ መባል ያለበት የግብይት ሥርዓት፡፡
https://amharaweb.com/መላ-መባል-ያለበት-የግብይት-ሥርዓት፡፡/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ቅዳሜ በሀገሪቱ ሁሉም አካባቢዎች በሚባል ደረጃ ሰዎች ግብይት የሚፈጽሙበት ቀን ነው፡፡ በዚህ ቀን ደግሞ በርካታ የኅብርተሰብ ክፍሎች ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተነስተዉ ግብይት ለመፈጸም ወደ ከተሞች ያመራሉ፡፡ በገበያዎች ላይ ግብይቶች ሲከናወኑ ደግሞ ያለው መጨናነቅ ትልቅ ነው፡፡ ይህ ክስተት በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተክትሎ ትልቅ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ እየሆነ ነው፡፡
አብመድ በደብረ ብርሃን ከተማ ተገኝቶ የተለያዩ…