“የሕዳሴው ግድብ በሁላችን አደራ የተጀመረ የዕድገታችን መሠረት ነው፡፡” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች
https://amharaweb.com/የሕዳሴው-ግድብ-በሁላችን-አደራ-የተጀመረ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች የሕዳሴው ግድብን ለማጠናቀቅ በልዩ ልዩ የገቢ ማስገኛ አማራጮች እየተሳተፉ እንደሆነ ተናግረዋል።
አብመድ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪ ምክትል ኮማንደር አዱኛ ገብሩ ግድቡ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ተሳትፎ ታምኖበት ሥራ የጀመረ በመሆኑ የበኩላቸውን ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።
ከአስተያየት ሰጪዎቹ መካከል ምክትል ኮማንደር አዱኛ ከዚህ በፊት በአራት ጊዜ ዙር ከ11 ሺህ ብር…