ኮሮና ኢትዮጵያ ውስጥ እስከ መግባቱ የዘነጋች የምትመስል ከተማ፤ ደሴ፡፡
https://amharaweb.com/ኮሮና-ኢትዮጵያ-ውስጥ-እስከ-መግባቱ-የዘነ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ‹‹በአላህ ላይ ያለህን እምነት አጥብቅ፤ ነገር ግን ግመልህን ማሰር አትዘንጋ!›› ይህን አባባል በድንገት የሰማሁት በዚህችው ጥንታዊት ከተማ ደሴ ነው፡፡ ፈጣሪህን እመን እንጂ አትፈትነው እንደማለት መሰለኝ፡፡
ከሰሜን የዓለማችን ጥግ እስከ ደቡብ ጫፍ፤ ከምዕራብ የዓለማችን ዓድማስ እስከ ምሥራቁ ንፍቀ ክበብ በዚህ ሰዓት የሰውን ልጅ በተመሳሳይ ሁኔታ የሚያስጨንቀው ነገር ቢኖር የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ነው፡፡ በሀገረ ቻይና በወርሃ…