የቫይረሱ ጥርጣሬ ታይቶባቸው በባሕር ዳር ፈለገ ሕይወት ሪፈራል ሆስፒታል ምርመራ ሲደረግላቸው የነበሩት ሴት የምርመራ ውጤት ዛሬ ታውቋል፡፡
https://amharaweb.com/የቫይረሱ-ጥርጣሬ-ታይቶባቸው-በባሕር-ዳር/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር የሰውበላይ ምናለ (ዶክተር) እንደተናገሩት ግለሰቧ የተወሰኑ ምልክቶች ታይተውባቸው ስለነበር በጥርጣሬ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡
ግለሰቧ የሚያሰጋ የጉዞ ታሪክና ንክኪ ያልነበራቸው፤ ነገር ግን ሙቀትና ሳል የታየባቸው እንደነበሩ ነው ዳይሬክተሩ ያስታወቁት፡፡