የኮሮና ቫይረስ መከላከል 5 ቢሊዮን ብር ተመደበ።
https://amharaweb.com/የኮሮና-ቫይረስ-መከላከል-5-ቢሊዮን-ብር-ተመ/
በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር 5 ቢሊዮን ብር መመደቡን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ገለጹ::
በድንብር አካባቢ የሰዎች ዝውውር እንዳይኖርም የፀጥታ አካላት ሥራዎችን ይሠራሉ።
ጫት ቤቶች፣ ጭፈራ ቤቶች፣ ሽሻ ቤቶች እና መጠጥ ቤቶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ የፀጥ ታ አካላት የተጠናከረ ርምጃ እንደሚወስዱም ተገልጿል።
ዘጋቢ፦ በለጠ ታረቀኝ _ከአዲስ አበባ