በ45 ሚሊዮን ብር ወጭ የተከዜ ሰው ሠራሽ ሐይቅን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያሥችል መሠረተ ልማት መዘርገቱ ተገለጸ፡፡
https://amharaweb.com/በ45-ሚሊዮን-ብር-ወጭ-የተከዜ-ሰው-ሠራሽ-ሐይቅ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በ45 ሚሊዮን ብር ወጭ የተከዜ ሰው ሠራሽ ሐይቅን ጥቅም ላይ ለማዋል የመሠረተ ልማት እና ግብዓት የማሟላት ሥራ መሠራቱን የአማራ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
በኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዳዊት ገዳሙ ለአብመድ እንደገለጹት በተከዜ ሰው ሠራሽ ሐይቅ የዓሣ ሀብት ልማት ጋር ተያይዞ የሚነሡ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ በክልሉ መንግሥት 25 ሚሊዮን ብር ወጭ…