የኮሮና ቫይረስን መከላከል እና መቆጣጠር የሚያስችል በቴክኖሎጂ የታገዘ ሀገራዊ ግብረ ኃይል ተቋቋመ፡፡
https://amharaweb.com/የኮሮና-ቫይረስን-መከላከል-እና-መቆጣጠር/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ ተደራሽነት ላይ የሚሠራ ግብረ ኃይል አቋቁሟል።
ግብረ ኃይሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የቴክኖሎጂ ቡድን፣ ኢትዮ-ቴሌኮም፣ ከግሉ ዘርፍ ተወካይዮች፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ እና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተወጣጣ ሆኖ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ሰብሳቢነት የሚመራ ነው።
በኮሮና ወረርሽኝ ዙሪያ የጤና ሚኒስቴር ተግባራትን…