በኢትዮጵያ 12ኛ የኮሮና ቫይረስ ያለበት ሰው ተገኘ።
https://amharaweb.com/በኢትዮጵያ-12ኛ-የኮሮና-ቫይረስ-ያለበት-ሰው/
የጤና ሚንስትሯ ሊያ ታደሰ (ዶክተር) እንዳስታወቁት መጋቢት 10 ቀን 2012ዓ.ም ከዱባይ የገባ የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊ ቫይረሱ እንዳለበት በምርመራ ተረጋግጧል። ይህም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጡ ሰዎችን ቁጥር 12 አድርሶታል።
ግለሰቡ በመልካም የጤንነት ሁኔታ ላይ መሆኑም ተመላክቷል።