“ዋናው መፍትሄ መከላከልና መከላከል ብቻ ነው፡፡” የአማራ ሀኪሞች ማኅበር
https://amharaweb.com/ዋናው-መፍትሄ-መከላከልና-መከላከል-ብቻ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሁሉንም የመከላከያ መንገዶች በመተግበር ሕዝቡ እራሱን ከቫይረሱ እንዲከላከል የአማራ ሀኪሞች ማኅበር ጥሪ አቀረበ፡፡
ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በተመለከተ ከአማራ ሀኪሞች ማኅበር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
በወርሃ ታህሳስ መነሻውን ከቻይና ከውሀን ከተማ ያደረገው የኮሮና ቫይረስ ዓለምን ትልቅ ፈተና ውስጥ ከቷታል፡፡ ስርጭቱም ከቀን ወደ ቀን በመጨመር ለብዙ ዜጎች ስቃይና ሞት ምክንያት ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ እስካሁን 12…