የኢትየጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁስ ለደቡብ ሱዳን መንግሥት አስረከበ፡፡
https://amharaweb.com/የኢትየጵያ-አየር-መንገድ-የኮሮና-ቫይረስ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትየጵያ አየር መንገድ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያነት የሚያገለግል 20 ሺህ የመመርመሪያ ኪት፣ 100 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) እና 1000 የመከላከያ ቱታ ለደበብ ሱዳን መንግሥት ዛሬ አስረክቧል።
የመከላከያ ቁሳቁሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) ከጃክማና አሊባባ ግሩፕ ጋር በመነጋገር ወረርሽኙን በአፍሪካ ለመከላከል እንዲቻል በተጀመረው ዘመቻ መሠረት የተገኘ ነው፤ ግብዓቱ ለሁሉም የአፍሪካ አገሮች በመሠራጨት ላይ…