ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ፡፡
https://amharaweb.com/ክብር-ለሚገባው-ክብር-እንስጥ፡፡/
የሕክምና ባለሙያዎችን ልፋት እና ጥረት ምን ያክል እያገዝናቸው ይሆን?
ብዙ ጊዜ ሰዎች በውስጣቸው የሚወዱት ሥራ ላይ ለመሰማራት ጥረት ያደርጋሉ፡፡ ተምረው ሲመረቁ ቀኝ እጃቸውን በማውጣት ለሕዝባቸው በተማሩበት የሥራ ዘርፍ ሕዝባቸውን በቅንነት በታማኝነት እና በአገልጋይነት መንፈስ ሊያገለግሉ ቃል ሲገቡ ይስተዋላል፡፡ ታዲያ ምን ያክልሉ በሥራቸው ሕዝባቸውን ሕይወታቸውን እስከመስጠት ለገቡት ቃል ታማኝ ሆነው እያገለገሉ ይሆን የሚለውን ለአንባብያን ትተን ከሰሞኑ ይህንን ተግባር ሲወጣ ሕይወቱን ስላጣው…