የሱዳኑ መከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጄኔራል ጀማል ኦመር አረፉ፡፡
https://amharaweb.com/የሱዳኑ-መከላከያ-ሚኒስትር-ሌተናል-ጄኔራ/
የሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጄኔራል ጀማል ኦመር በልብ ሕመም ምክንያት አርፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በደቡብ ሱዳን ጁባ ከሀገራቸው መንግሥትና አማጽያን ጋር የተያያዙ ድርድሮችን እያካሄዱ ነበር፡፡ ድርድሩ ትናንት በጁባ ሲካሄድ ውሎ ሌሊት ላይ ማረፋቸውን ነው ሮይተርስ የዘገበው፡፡
በአብርሃም በዕውቀት