በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለ4 ሺህ 11 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገላቸው፡፡
https://amharaweb.com/በኮሮና-ቫይረስ-ምክንያት-ለ4-ሺህ-11-ታራሚዎች/
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ ለሕግ ታራሚዎች ይቅርታ እንደተደረገላቸው ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ።
የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ እየሰጠ ነው፡፡
በመግለጫው መሠረትም
• ቀላል ወንጀል ፈጽመው እስከ ሦስት ዓመት የተፈርባቸውና በእስር ላይ የሚገኙ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወስኗል፤
• የአመክሮ ጊዜያቸው እስከ አንድ ዓመት ድረስ የሆኑ ታራሚዎችም ይቅርታ ተደርጎላቸዋል፤
• የሚያጠቡ እናቶች፣ ነፍሰጡር ታራሚዎችም ወንጀላቸው ግድያ…