ወሌ ሾይንካ መንግሥትና የሃይማኖት መሪዎችን ተችተዋል፡፡
https://amharaweb.com/ወሌ-ሾይንካ-መንግሥትና-የሃይማኖት-መሪዎ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የናይጄሪያ መንግሥት እየሰጠ ያለውን ምላሽና የሃይማኖት መሪዎችን የኖቤል ሥነ-ጽሑፍ ሎሬቱ ወሌ ሾይንካ ተችተዋል፡፡ በሳምንቱ አንዳንድ ሰባኪዎች መንግሥት የሚያስተላልፋቸውን የአካላዊ መራራቅ መመሪያዎች ችላ በማለት ለእሑድ አገልግሎት በሺዎች የሚቆጠሩት ሰዎች ወደታደሙባቸው ጉባኤዎች ማቅናታቸው ተገቢ አለመሆኑን አመላክተዋል፡፡
የናይጄሪያ መንግሥት በቂ የለይቶ ማቆያ ማዕከላት፣ ጥሩ የመድኃኒት ክምችት ያላቸው መድኃኒት ቤቶችና የምርምር ማዕከላት ሊኖሯት ይገባ…