የኮሮና ቫይረስ የሩሲያ ምርጫ እንዲራዘም ምክንያት ሆነ፡፡
https://amharaweb.com/የኮሮና-ቫይረስ-የሩሲያ-ምርጫ-እንዲራዘም/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ በመጪው ሚያዝያ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ የነበረውን የሩሲያ ምርጫ እንዲራዘም አድርጎታል፡፡ ፕሬዝዳንት ፑቲን በስልጣናቸው ለመቀጠል የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ለማድረግ ያቀዱት የድምጽ መስጫ ጊዜም ተራዝሟል፤ ይህንን ተከትሎም ቫይረሱን ተቆጣጥሮ ምርጫ ማካሄድ የሚቻልበት ሁኔታ እስኪፈጠር ፕሬዝዳንቱ በስልጣን ይቆያሉ ተብሏል፡፡
የመራዘሙን ጉዳይ ፓርላማውና የሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤቱ ማጽደቃቸውም ታውቋል፡፡ ፑቲንን በበጎ ጎን የማያዩ ምዕራባውያን…