“እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ ሀገራት ‘ሳይቃጠል በቅጠል’ የሚለው መርህ ብቻ ነው የሚጠቅመው” የእንጂባራ ከተማ ነዋሪዎች።
https://amharaweb.com/እንደ-ኢትዮጵያ-ላሉ-ታዳጊ-ሀገራት-ሳይ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኮሮና ቫይረስ ላይ የሚስተዋለው ቸልተኝነት ዋጋ ሳያስከፍል ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ተናግረዋል። የከተማ አስተዳደሩ የመንግሥት አካላት በቫይረሱ ላይ የግንዛቤ ፈጠራ በመስጠት በኩል ከፍተኛ ክፍተት እንዳለባቸው ነው አስተያዬታቸውን ለአብመድ የተናገሩት። ቫይረሱ በጣልያን እና ሌሎች የዓለም ሀገራት ላይ ያደረሰውን የሞት አደጋ ከግምት ውስጥ በማስገባትም መዘናጋቱን መተው ተገቢ እንደሚሆንም ነው የተናገሩት።
በከተማዋ ተዘዋውረን…