ወልድያ ኮሮናን የናቀች ትመስላለች፡፡
https://amharaweb.com/ወልድያ-ኮሮናን-የናቀች-ትመስላለች፡፡/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሰሜን ወሎ ዞን ርእሰ መዲና ወልድያ የአማራ ክልል የንግድ ትስስር ድልድይ እና የእርስ በርስ ግንኙነት ኮሪደርም ሆና ታገለግላለች፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ውሎ ቢያድርም ለወልዲያ እና አካባቢዋ ስጋት ያልሆነ ይመስል መዘናጋቶች አብዝተው ይስተዋላሉ፡፡ ምንም እንኳን ስለበሽታው አስከፊነት ከብዙኃን መገናኛ መልእክቶች እስከ ኢትዮ-ቴሌኮም ማስታዎቂያዎች፣ ከቀይ መስቀል ቅስቀሳ እስከ ታላላቅ…