የባህርዳርን ሰላም ለመጠበቅ ያለመ ውይይት ተካሄደ።
"የሰላም አየር ለመተንፈስ መደላድል የሚፈጥር አውድ መገንባት ለዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም" በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በግሸ ዓባይ ክፍለ ከተማ ከመንግስት ሰራተኞና ከልዩ ልዩ የማህብረሰብ ክፍሎች ጋር ዘላቂና አስተማማኝ ሰላምን ለማምጣት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።
በመድረኩም ስለሰላም አስፈላጊነት እና ለከተማችን ሰላም ሲባል ተደጋግፎ መስራት እንደሚገባ እንድሁም የፀጥታው ባለቤት መሆን የሁሉም አካል ኀላፊነት ሊሆን እንደሚገባ ተመላክቷል።
መረጃው የባህርዳር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ነው።