በኬላ እና ቤት ለቤት በሚደረግ ድንገተኛ ፍተሻ የክላሽን ጥይት እና ሌሎች የወንጀል ድርጊት ፈፃሚዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ።
በኮምቦልቻ የሃሰና አገር ክፍለ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ደረሰ ኑር ሁሴን የተሰጠነን ግዳጅ እና ተልእኮ በብቃት እና በሃቀኝነት በመውጣት የህብረተሰባችንን የሰላም ፍላጎት እውን ለማድረግ ችለናል በማለት የገለፁ ሲሆን የከተማችንን ሰላም እና የህዝባችንን ደህንነት ለማወክ ሊንቀሳቀሱ በሚችሉ ማንኛውም ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ ኮምቦልቻን የህግ የበላይነት የሚከበርባት ከተማ ለማድረግ ተችሏል ብለዋል።
በመሆኑም በርካታ የAKM47 ጠመንጃ ተተኳሽ እና ለወንጀል ተግባር ሊውሉ የሚችሉ ድምፅ አልባ ስለቶችን በፍተሻ መያዛቸውን እና በተለለያዩ ወንጄል ተሳትፈው በቁጥጥር ስር በዋሉ 7 ተከሳችም ላይ አፋጣኝ/RTD/ ከ6 ወር እስከ 3 አመት እስራት ማስቀጣታቸውንም ኢንስፔክተር ደረሰ ተናግረዋል።
ኢንስፔክተር ደረሰ ኑር እንዳሉት ህገወጥ የጦር መሳሪያን ይዘው በተገኙ ፣ በኢንዱስትሪ ፖርኮች ውስጥ ዘልቆ በመግባት ስርቆት በፈፀሙ ፣ የአርሶ አደሮችን የበቆሎ አዝእርት ላይ ውድመት የፈፀሙ እና የባጃጅ ጎማ ይዞው ለመሰወር በሞከሩ ወንጀለኞች ላይ ፖሊስ እጅ ከፍንጅ በማያዝ እና ለፍርድ በማቅረብ ወንጀለኞችን ሊያርም ህብረተሰቡን ሊያስተምር የሚችል ውሳኔ እንደተላለፈባቸው አብራርተዋል።
ስለወንጀል አስከፊነት እና ሰላም ስለማያሰገኛቸው መልካም ቱርፋቶች ከህበረተሰቡ ጋር በግልፅ በመወያየት እና ህበረተሰቡን የሰላም ባለቤት በማድረግ በክልላችን ያለውን ህገወጥነት እና ስራአት አልበኝነት ያሰከተሏቸውን ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ኢኮኖማያዊና ፖለቲካዊ ምስቅልቅሎችን ህዝባችን አስከፊነቱን እና አውዳሚነቱን ጠንቅቆ እንዲውቅና የሰላም ዘብ እንዲሆነ ሰፊ ሰራወች መሰራታቸውንም እንስፔክተሩ አያይይዘው አስረድተዋል።
ኢንስፔክተር ደረሰ በመጨረሻ በኮምቦልቻ ከተማ እና አካባቢዋ ለፀረ-ሰላም እና ለወንጀለኞች የማትመች የሰላም እና የልማት ከተማ ናት በማለት ገልፀው ህበረተሰቡም እያደረገ ላለው ጉልህ ድርሻ አክብሮታቸውን ገልፀዋል።