.....ጉድ እኮ ነው አሁን እኔን በሷ ያሙኛል ......
አረ የምን ጉድ መታደል ነው እንጂ
ያሙኝ ሰዎች ግን ማን መሆኗን ጠንቅቀው ባይረዱ ነው እንደዚህ ቸር የሆኑልኝ እንጂማ ልቅም ያለች የቆንጆዎች ቆንጆ ፣ አስተሳሰቧ የሰላ፣ ሀሳቧ የተብላላ ፣ ንግግሯ ከልብ የሚደርስ ፣ እድሜዋን የበለጠች፣ ነገዋን የገለጠች ፣ ጨዋነት ልኩ የገባት ፣ ሰውነትን የተረዳች ሰው መሆኗ ቢገባቸው ፣ ቢታያቸው ኖሮ እንደኔ ካለ ጎደሎ ጋር እሷን ለቅፅበት እንኳን አንድላይ ማሰባቸው ባንገበገባቸው ነበር።.....
...አንዳንዴ እኮ አለማወቅን የመሰለ ጥሩ ነገር የለም ፣ ሳንፈልግ ቅን ያደርገናል!!
እንደው ነገሩን አልኩኝ እንጂ እኔም እራሴን እንዳዋቂ አልቆጥረውም ምክንያቱም እሷ ከዚህም በላይ ትረቃለች፣ ማንነቷ ፣ እሷነቷ ከኔ ልቅምቃሚ ቃላት በላይ ውብ እና ደማቅ ነው ።
ሁሌ አዲስ ነች አትሰለችም ....💝💝
Tiktok channel👇👇
https://www.tiktok.com/@tamrat624?_t=8kb1090E501&_r=1
Telegram channel 👇👇👇
➱ https://t.me/Asresee