........ ⏰🚶♀
የጊዜና እድሜ _ የሁለቱ ትርጉም
ለሴትና ለወንድ _ ፍፁም አንድ አይደሉም
ይሄን አትዘንጋ
ጊዜ ከወንድ ይልቅ _ ለሴቷ አለው ዋጋ
እናም እልሀለሁ .....
አብራህ ያለችን ሴት _ የእውነት ካልወደድካት
እቅድህ ካልሆነ _ ሚስትህ ልታደርጋት
ውስጥህ እያወቀው _ እንደማታገባት
አለሁልሽ እያልክ _ ባዶ ተስፋ አትሙላት
ያለፈው ይበቃል .....
ቀኗ ላይ አትቁም _ አትጋርድ እድሜዋን
ውበቷን አታርግፍ _ አትስረቅ አሁኗን
ማስመሰሉ ይብቃህ _ ከሂወቷ ውጣ
እሷም ቁርጧን ትወቅ
ሳይረፍድባት ትኑር _ የራሷን ሰው መርጣ
👍👍👍👍👍👍👍👍
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee
የጊዜና እድሜ _ የሁለቱ ትርጉም
ለሴትና ለወንድ _ ፍፁም አንድ አይደሉም
ይሄን አትዘንጋ
ጊዜ ከወንድ ይልቅ _ ለሴቷ አለው ዋጋ
እናም እልሀለሁ .....
አብራህ ያለችን ሴት _ የእውነት ካልወደድካት
እቅድህ ካልሆነ _ ሚስትህ ልታደርጋት
ውስጥህ እያወቀው _ እንደማታገባት
አለሁልሽ እያልክ _ ባዶ ተስፋ አትሙላት
ያለፈው ይበቃል .....
ቀኗ ላይ አትቁም _ አትጋርድ እድሜዋን
ውበቷን አታርግፍ _ አትስረቅ አሁኗን
ማስመሰሉ ይብቃህ _ ከሂወቷ ውጣ
እሷም ቁርጧን ትወቅ
ሳይረፍድባት ትኑር _ የራሷን ሰው መርጣ
👍👍👍👍👍👍👍👍
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee