እናመስግን !
እኛ ከምናስበው የቀደመ ከእኛ በላይ ለአኛ ያለን ደግነቱ ከአእምሮም በላይ የሆነ ጭንቀታችንን የሚያቀልልን ከገባንበት ችግር ነቅሎ የሚያወጣን እንዳንወድቅ የሚደግፈን እንዳንሸነፍ የሚያበረታን ፈጣሪ አለን ታድያ እሱን ለማመስገን ምን እንጠብቃለን !
🪄 ስላለኸን ተመስገን 🙏
🪄 ልጆችህ ስላደረግኸን ተመስገን 🙏
🪄 የእኛ ስለሆንክ እና ሁሉን ነገራችንን ሽፍን አድርገህ ስለያዝከን ተመስገን እንበለው 🙏
........ተመስገን🙏🙏🙏
.......... @Meklite21 💚💛❤
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉት👇👇👇
➱💚 https://t.me/Asresee
➱💛 https://t.me/Asresee
➱❤ https://t.me/Asresee