እነዛ የደስታ ግዜያት በፍጥነት አልቀው ተመሳሳይ አሰልቺ ቀኖችን እንደጋግማለን። እነዛ የዝናብ ላይ ሩጫዎች፣ የባህል ዋዜማ ጉጉቶች፣ የንጹህ ፈገግታ ድምሮች፣ እውነተኛ ወዳጅነት፣ ልብስ የሌለበት ልባዊ ፍቅር በጠቅላላ በመዳፍ ላይ እንዳለች እፍኝ ተበትኖ ተሰውሯል። እንደ እፉዬ ገላ በገዛ እድሜያችን ስሌት እፍ እፍ ተብለን ከልጅነታችን ጠፍተናል።
የድሮው ከረሜላ እንዳለ ነው፤ ነገር ግን ምላሳችን ስር ያለው የከረሜላን ጥፍጥና ዛሬ ላይ የለም። በቀላሉ አንደሰትም በከባዱም ደስታ ጠፍቷል። በትልቁም በትንሹም እርካታ የለሽ ደባሪ ሰው ሆነናል። አምነን የማንቀበለው እንዲህ ያለው እውነት ያማል!።
ቴሌግራም...
https://t.me/Asresee