🔺“ተክፊር” ለወደፊቱ በሙስሊሙ ማሕበረሰብ ውስጥ የሚያመጣው ፈተናና አደጋ ...
~~~~~
( ክፍል ሦስት )
*فتنة التكفير وخطرها على مستقبل الأمة الإسلامية*
أحمد بن عبد العزيز بن محمد التويجري
بسم الله الرحمن الرحيم
...በመሆኑም አንድንም ሰው ቅድመ ሁኔታና ከልካይ የሆኑ ነገሮች ተሟልቶ ከተረጋገጠ በኋላ ቢሆን እንጂ በተናጠል "ሑጃ" ሳይቆምበት “ካፊር” አይደረግም !!!
እነዚህም መስፈርቶች
የሚከተሉት ናቸው ፦
(( " أولاً: العلم، وذلك بأن يعلم المسلم أن هذا العمل كفر ويقابله من الموانع الجهل فمتى حلٌ الجهل ارتفع التكفير، قال سبحانه وتعالى : (( وَمَن يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَى وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّى وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ وَسَاءَتْ مَصِيرًا " )) [النساء:115]
فمن لم يتبيٌن له الأمر فلا تُنزل نصوص الوعيد عليه.
1ኛ. “ዕውቀት” ነው። (ይህም ማለት ፦) አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ይህ ድርጊት "ኩፍር" መሆኑንና ሰሪው አለማወቁ የሚከላከልለት ሲሆን የሚቅጣጨው መሆኑን
ሊያውቅ ነው።
አለማወቁ የሰፈረበትና (የተረጋገጠ) የሆነ ጊዜ መካዱ ይነሳለታል !
ጥራት የተገባውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ አለ ፦
« ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን ፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች ! »
(አል-ኒሳእ (115))
በእርሱ ላይ ጉዳዩ ግልፅ ተደርጎ ያልተብራራለት የሆነ ሰው (የክህደት) ዛቻ መረጃዎች አይወርዱበትም !
ثانيا: قصد القول أول الفعل الكفري، والمراد به تعمد القول أول الفعل ويقابله من الموانع الخطأ، أي : أن يقع القول أو الفعل دون قصد كسبق اللسان أو السهو ويدل له قوله تعالى: (("ربنا لا تؤاخذنا إن نسينآ أو أخطأنا"))[البقرة :286] قال سبحانه وتعالى في الحديث القدسي )) قد فعلت)) رواه مسلم.
2ኛ. መጀመሪያ ኩፍሩን ሲሰራው አስቦበት እያወቀ ነው የተናገረው የሚለው ነው። ይህም ሲባል የተፈለገው ፦ መጀመሪያ ሲሰራው እያወቀ ነው የሚለው ነው። ይህ በሚሆን ጊዜ በ"ስህተት" ሊሆን ይችላል የሚል መከላከያ ይደረግለታል።
በመሆኑም አስቦበት ሳይሆን በድንገት ከዚህ ሰው ከምላሱ አምልጦት አልያም ረስቶት "የኩፍር" ንግግር ወይም ተግባር ይከሰታል። የዚህን ጊዜ (ተከታዩ) የአላህ ንግግር ያመላክትለታል።
« ጌታችን ሆይ ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን ፤ (አትቅጣን።) »
(አል-በቀራ (286))
ጥራት የተገባውና ከፍ ያለው አላህ በሐዲስ አል-ቁድስ ላይ
እንዲህ ይላል ፦
« ... በእርግጥም ተግብሬዋለሁ። (ትቼዋለሁ ! »
(ሙስሊም ዘግቦታል።)
ثالثاً: الاختيار ويقابله من الموانع الإكراه قال تعالى: ((مَنْ كَفَرَ بِاللَّهِ مِنْ بَعْدِ إِيمَانِهِ إِلَّا مَنْ أُكْرِهَ وَقَلْبُهُ مُطْمَئِنٌّ بِالْأِيمَانِ ) [النحل:106].
3ኛ. "መርጦ" ማድረግ የሚለው ነው። የዚህን ጊዜ "ተገዶ" ሊሆን ይችላል የሚል መከላከያ ይቅጣጨዋል።
ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል ፦
« ከእምነቱ በኋላ በአላህ የካደ ሰው (ብርቱ ቅጣት አልለው)፡፡ ልቡ በዕምነት የረጋ ኾኖ (በክህደት ቃል በመናገር) የተገደደ ሰው ብቻ ሲቀር፡፡ ግን ልባቸውን በክሕደት የከፈቱ ሰዎች በነሱ ላይ ከአላህ ቁጣ አለባቸው፡፡ ለእነሱም ታላቅ ቅጣት አልላቸው፡፡ »
(አል-ነሕል (106))
رابعاً: التأويل غير السائغ: ويقابله من الموانع التأويل السائغ، ويدل له اتفاق الصحابة على عدم تكفير الذين استحلوا الخمر لأنهم تأولوا قوله سبحانه: ((لَيْسَ عَلَى الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ جُنَاحٌ فِيمَا طَعِمُوا إِذَا مَا اتَّقَواْ وَّآمَنُواْ)) [المائدة: 93] بجواز شرب الخمر مع التقوى والإيمان .رواه عبد الرزاق في مصنفه بإسناد صحيح، على أن الخمر محرمة تحريماً قاطعاَ ولكن الصحابة لم يكفروهم لوجود الشبهة وهي تأويلهم للآية الكريمة..
4ኛ. ከቦታው ውጪ መተርጎም ፦ የዚህን ጊዜ የአተረጓጎም ስህተት የሚል መከላከያ ይቅጣጨዋል። ለዚህም ሰሓባዎች በነዚያ "ኸምርን" መጠጥን የተፈቀደ ያደረጉትን ሰዎች ባለማክፈር ስምምነት ማድረጋቸው ያመላክትለታል።(ምስክር ይሆነዋል።) ይህም የሆነው ተከታዩን የአላህ ንግግር (በስህተት) በመቶርገማቸው ነው።
« በእነዚያ ባመኑትና በጎ ሥራዎችን በሠሩት ላይ (ክህደትን) በተጠነቀቁና ባመኑ መልካም ሥራዎችንም በሠሩ ከዚያም (የሚያሰክርንና ቁማርን) በተጠነቀቁና ባመኑ ከዚያም (ከተከለከለው ሁሉ) በተጠነቀቁና (ሥራን) ባሳመሩ ጊዜ (ከመከልከሉ በፊት) በተመገቡት ነገር ኃጢአት የለባቸውም፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል፡፡ »
(አል-ማኢዳ (93))
አላህን ከመፍራትና ከኢማን ጋር “ኸምር” መጠጣት ይቻላል ማለታቸው ነው። ))
(አብዱራዛቅ ሙሰነፉ ውስጥ ሰሒሕ በሆነ ሰነድ አስፍሮታል።)
"ኸምር" (መጠጥ) በቁርጥ "ሐራም” ነው ! ይህ ከመሆኑም ጋር ሰሓባዎች እነዚህ ሰዎች ጋር "ሹብሃ" አሻሚ የሆነ ተመሳሳይ ነገር በመገኘቱ አላከፈሩአቸውም !
እሱም ፦ የቁርኣን አንቀፁን በተሳሳተ ሁኔታ በመተርጎማቸው የተነሳ ነው።
ምንጭ ፦ « ፊትነቱ አል-ተክፊር ወኸጠሩሃ ዐላ ሙስተቅበል አል-ዑመተ አል-ኢስላሚየተ »
በአላህ ፍቃድ ክፍል -4- ይቀጥላል ፦
https://t.me/Assunnah11/1877