🔺 “ተክፊር” ለወደፊቱ በሙስሊሙ ማሕበረሰብ ውስጥ የሚያመጣው ፈተናና አደጋ ...
~~~
( ክፍል አራት )
*فتنة التكفير وخطرها على مستقبل الأمة الإسلامية*
أحمد بن عبد العزيز بن محمد التويجري
بسم الله الرحمن الرحيم
... وهذا كله لأن التكفير حق لله ولرسوله صلى الله عليه وسلم ومن لم يُصبْ في إطلاقه فإنه يعود إليه كما قال الرسول صلى الله عليه وسلم:((مَنْ قَالَ لأخيه يا كافر إن كان كما قال وإلا حَارتْ عليه )).
انظر [مخالفات في التوحيد] ص 15.
👉... ይህ ሁሉ የሚያሳየው “ተክፊር” የሚባለው ነገር የአላህና የመልዕክተኛው (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) "ሐቅ" መሆኑን ነው። (አነድ ሰው) "ካፊር" ብሎ ባለው አባባሉ ትክክለኛውን ካላገኘ ረሱል ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) እንዳሉት ወደ እራሱ ይመለስበታል !!!
« አንድም ሰው ለወንድሙ አንተ ካፊር ሆይ ! ያለ ከሆነ በእርግጥም አንደኛቸው በክህደቱ ይመለሳል። እርሱ እንዳለው ከሆነ (ይሆናል።) አለዚያ "ኩፍሩ" በእራሱ ላይ ይመለስበታል። »
📚(ሙኻለፈተ አል-ተውሒድ ገፅ.15)ተመልከት።
وإليك أخي القاري الكريم: بيان هيئة كبار العلماء في المملكة العربية السعودية عن خطر التكفير وضوابطه:
⛓ አንተ የተከበርከው አንባቢ ወንድሜ ሆይ ! የሳውዲ ዐረቢያ "መካ" ታላላቅ ዑለማዎች የተክፊርን አደገኝነትና ቅድመ-ሁኔታዎች በማስመልከት የሰጡትን ማብራሪያ (እንድታነበው) እጋብዛለሁ ፦
بيان هيئة كبار العلماء
الحمد لله ،والصلاة والسلام على رسول الله، وعلى آله وصحبه ومن اهتدى بهداه، أما بعد:
فقد درس مجلس هيئة كبار العلماء في دورته التاسعة والأربعين المنعقدة بالطائف ابتداء بتاريخ 2/4/1419 هـ ما يجري في كثير من البلاد الإسلامية وغيرها من التكفير والتفجير ، وما ينشأ عنه من سفك الدماء، وتخريب المنشآت، ونظراً إلى خطورة هذا الأمر، وما يترتب عليه من إزهاق أرواح برئية، وإتلاف أموال معصومة،
وإخافة للناس ،وزعزعة لأمنهم واستقرارهم، فقد رأى المجلس إصدار بيان يوضٌح فيه حكم ذلك نصحاً لله ولعباده، إبراءً للذمة وإزالة للبس في المفاهيم لدى مَن أشتبه عليه الأمر في ذلك، فنقول وبالله التوفيق:
የታላላቅ ዑለማዎች “በያን”
ማብራሪያ ፦
⛓ የዓለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው ! የአላህ ሶላትና ሰላም በነብዩ መሐመድ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው እንዲሁም በምራቻቸው ላይ የተመራ በሆነ ላይ ሁሉ ይሁን !!!
ከዚህም በማስከተል የዓለማችን ታላላቅ ዑለማዎች ምክር ቤት ጧኢፍ ውስጥ በ 2/4/1419 ዓ/ሂ በ49ኛው መሰባሰብ ላይ ባደረጉት ምክክር በአብዛኛው የሙስሊምና ከዚያም ውጪ ባሉት ሀገራቶች ውስጥ እየተከሰተ ስላለው “ተክፊር” እና “ተፍጂር” ( ሙስሊሞችን
ከእስልምና ማስወጣትና አመፆች ) እንዲሁም ከዚህ በመነሳት ስለሚፈሰው ደምና የመኖሪያዎች ውድመት ማስከተሉ ፤ ወደዚህ ነገር አደገኝነት በመመልከት የሚያስከትለውን ንፁሃን የሆኑ ነፍሶችን ማውጣትና የተጠበቁ ገንዘቦችን ማጥፋት ፤ ሰዎች ፍርሃት ውስጥ መሆናቸውና ሰላማቸውና መረጋጋታቸው በመናጋቱ የተነሳ... የዑለማዎቹ ምክር ቤት ይህን ነገር በማየት... ለአላህ በሚል በማስተካከል ለባሪያዎቹ ምክር እንዲሆን እንዲሁም ከተጠያቂነት ነፃ ለመሆን በሚልና ይህን ነገር በመገንዘብ ውስጥ የገጠመውን የአሻሚነት ችግር ለማስወገድ በሚል የዚህን ነገር ሸሪዓዊ ፍርድ ግልፅ የሚያደርግ ሆኗል። ስለሆነም ትክክለኛውን መግጠም በአላህ ላይ ነው እያልን እኛም እንዲህ እንላለን ፦
ምንጭ ፦ « ፊትነቱ አል-ተክፊር ወኸጠሩሃ ዐላ ሙስተቅበል አል-ዑመተ አል-ኢስላሚየተ »
https://t.me/Assunnah11/1885