ባሁኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወንጪ ነን።
.
ወንጪ ስንላችሁም ወንጪ ብቻ እንዳይመስላችሁ ደንዲ ሀይቅንም እናያለን። ይህ ጉዞ የአንድ ቀን ደርሶ መልስ ትግል ሰቀቀን የተሞላበት ሄድኩ ለማለት ብቻ ሳይሆን ተዝናንተው ቅዳሜ እሁድዎን የሚያሳምሩበት የሁለት ቀን ነው ።
ከዛ ደግሞ ጉዞው ከBCAA ጋር ነው - ቤተሰብ ሆነው ይመለሳሉ - ፎቶ ይንበሸበሻሉ - ፎቶም አንሺ ሆነው ይመለሳሉ።
.
20 ሰው የጉዞው ተሳታፊ ይሆናሉ።
ቀድመው ለሚመዘገቡ 5 ሰዎች ቅናሽ አለ።
.
የካቲት 08 እና 09
ደንዲ እና ወንጪ
0930616509