የጨዋታ ህጎች
Game 300
.
1ኛ ማንኛውም ሰው በስልኩ ያነሳቸው አገራችንን የሚያሳዩ ፎቶዎች ለውድድር ይበቃሉ። በDSLR የተነሱ ፎቶዎች ተቀባይነት የላቸውም።
.
2ኛ. አንድ ሰው ከ2 -5 ፎቶዎች መሳተፍ ይችላል። ለሁለት ፎቶ 100ብር - ለአራት 200 ብር የተሳትፎ ክፍያ ይኖረዋል። ይህ ክፍያ ተመልሶ ለአሸናፊው የሚሸለመው ይሆናል። አንድ ሰው ከ5 በላይ ፎቶ ማቅረብ አይችልም።
.
3ኛ ውድድር ለአንድ ወር የሚቆይ ሲሆን መጋቢት 30 ያበቃል።
4ኛ. ተወዳዳሪው ከፎቶዎቹ በተጨማሪ - የከፈለበት ደረሰኝ Screenshot - Email አድራሻ እና ስልክ ቁጥር መላክ ይኖርበታል።
5ኛ. ለውድድሩም ፍትሀዊነት ፎቶ አጠራጣሪ ሆኖ ቢገኝ - ለሚቀርብለት ጥያቄ ማስረጃ ማቅረብ መቻል ይኖርበታል። ካልሆነ ግን ከውድድር ውጭ ይሆናል።
6ኛ. ፎቶዎች ኳሊቲያቸው እንዳይወርድ በፋይል መልክ ላኩ
.
የክፍያ አካውንት 1000320057788
ፎቶ የመላኪያ አካውንት @bcaa4life