ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን 70 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ ሒሳብ ለማስፈረም ከኤሲ ሚላን ጋር መስማማታቸውን የጣልያን መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።
ኔዘርላንዳዊው አማካይ ሬንደርስ በኤሲ ሚላን ቤት 104 ጨዋታዎች ሲያደርግ 19 ግቦችን አስቆጥሮ 9 ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
ተጨዋቹ በተጨማሪም አንድ የጣሊያን ሱፐር ኮፓ ዋንጫ ሲያሸንፍ የሴርያ የአመቱ ምርጥ አማካይ ሽልማትን አንድ ጊዜ ተቀዳጅቷል።
#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔
@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟