Репост из: Bulbula GSS Since 2000 E.C student
ቀን - 17/08/2017 ዓ.ም
ለማይ ሶሮባን የተማሪዎች የሒሳብ ውድድር ተሣታፊ ተማሪዎች በሙሉ
ቅዳሜ ማለትም በ18/08/2017 ዓ.ም የተማሪዎች የሒሳብ 2ኛ ዙር ፈተና መኖሩ በማወቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንድታከናውኑና እንድትፈፅሙ በሚል መልእክት ማስተላለፋችን ይታወቃል ፡:
ሆኖም የፈተና ቀኑ ለመጪው ሳምንት ቅዳሜ 25/08/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ