Репост из: Awash Bank
የሀዘን መግለጫ!
========
የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የስራ አመራርና መላው ሰራተኛ በቀድሞ የአዋሽ ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራር በነበሩት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልፃለን፡፡ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአዋሽ ባንክ ምስረታ ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከታቸው ይታወቃል።
አዋሽ ባንክ