Репост из: Official Zemen Bank S.C
ዘመን ባንክ የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበርን 61ኛው ዓመታዊ የሕክምና ጉባዔና ዓለም አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ አጋር በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል፡፡ ይህ አጋርነት የጤና ዘርፉን ለመደገፍና በሕክምና ዘርፍ እድገት ላይ ተፅእኖ ያላቸውን ውይይቶች ለማበረታታት ያለመ ነው ።
ለፈጠራና ለምርጥ ሥራዎች ባለን ቁርጠኝነት ከባንክ አገልግሎት ባሻገር የጤና እንክብካቤን በመደገፍ የተሻለ ነገ እንዲኖር እንጥራለን።
***
ቤተሰብ ይሁኑ :
Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR
LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE
X: https://bit.ly/48fi5AA
Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP
YouTube: https://bit.ly/47U4sqI
***
#ዘመንባንክ #medicalconference #ZemenBank
ለፈጠራና ለምርጥ ሥራዎች ባለን ቁርጠኝነት ከባንክ አገልግሎት ባሻገር የጤና እንክብካቤን በመደገፍ የተሻለ ነገ እንዲኖር እንጥራለን።
***
ቤተሰብ ይሁኑ :
Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR
LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE
X: https://bit.ly/48fi5AA
Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP
YouTube: https://bit.ly/47U4sqI
***
#ዘመንባንክ #medicalconference #ZemenBank