‼️ዱባይ "Dubai Program for Gaming 2033" የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ አደረች።
በአዳዲስ የፈጠራ ሀሳቧ እና በቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንቷ የምትታወቀው ዱባይ ትልቅ የgaming program አዘጋጅታለች።
በ2033 በዚህ ፕሮግራም አማካኝነት 30,000 የስራ እድሎች እንዲሁም የዱባይን GDP በ1 ቢልዮን ዶልር እንደሚጨምር ተገምቷል። ይህም ዱባይን global gaming hub ሊያደርጋት ይችላል።
ይህ program professional ጌመሮችን ፣ game developers (አበልፃጊዎችን) እና ጌም ነክ የሆኑ ስራዎችን የሚሰሩ ሰዎችን ወደ ሀገሪቱ ለመሳብ ያለመ program ሲሆን ተሳታፊዎች የረጅም ጊዜ ዱባይ መኖሪያ Dubai Gaming Visa የሚያገኙ ይሆናል።
Talent, content እና technology በዋናነት ያቀፈው ይህ program ለበርካታ ወጣቶች የስራ እንደሚፈጥር ይጠበቃል።
በተጨማሪም በውስጡ DPG33 የተሰኘ የcourse program ሲኖረው በዚህም እንዴት ጌም እንደሚሰራ መማሪያ ፕርግራም እንደሆነ ተገልጿል።
ከታች ያለውን link በመንካት ፕሮግራሙ ላይ የመሳተፍ ዕድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ።
https://dubaigaming.gov.ae/ 👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። 📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup