📱⌛🆒 በቲክቶክ መዘጋት ምክነያት በርካታ ተጠቃሚ ሊያፈሩ የሚችሉ መተግበሪያዎች።
ቲክቶክ በአሜሪካ ሊዘጋ መሆኑ ከብዙ አውታሮች መሰማቱ አይዘነጋም። ታዲያ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ሆኖላቸው በርካታ ተጠቃሚ ሊያፈሩ ይችላሉ ከተባሉት መተግበሪያዎች መካከል።
Instagram
የMeta ድርጅት የሆነው Instagram በ2020 Instagram reals የተሰኘ እንደ ቲክቶክ አጫጭር ቪድዮዎችን መላላክ የሚያስችል feature አስተዋውቆ ነበር። ይህም እያደር በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነቱ እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት ቲክቶክ ከተዘጋ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ወደ Instagram ሊጎርፉ እንደሚችሉ አንዳንድ መላምቶች ያሳያሉ።
Red note
ከቲክቶክ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ይዘት ያለው social media ሲሆን ሰሞኑን ከapp store እና play store ላይ በርካታ ሰው እያወረደው ይገኛል። በተጨማሪም አብዛኞቹ downloads የአሜሪካ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ።
lemon8
በቲክቶኩ እናት ኩባንያ bytedance የተበለፀገው ይህ መተግበሪያ ከቲክቶክ ጋር አንዳንድ ነገሮቹ ቢመሳሰሉም lemon8 ቪድዮዎችን በተለያየ ምድብ ማቅረቡ ልዩ ያደርገዋል። ይህ አፕሊኬሽንም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተጠቃሚ ሊያገኝ እንደሚችል ይጠበቃል።
YouTube
youtube ተጠቃሚዎቹ አጫጭር ቪድዮዎችን የሚያገኙበት youtube shorts የተሰኘ feature አለው። ይሁን እንጅ youtube shorts እንደ ቲክቶክ ስኬታማ መሆን አልቻለም።
Snapchat
በተመሳሳይ Snapchat Spotlight የተሰኘ ለወጣቶች የሚሆን የመዝናኛ መላላኪያ content ነው። ታዲያ ይህም የቲክቶክን መዘጋት ተገን አድረገው በርካታ ተጠቃሚዎችን ሊያፈሩ ይችላሉ ተብለው ከሚጠበቁ መተግበሪያዎች አንዱ
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup