✅✅ ይህ በምስሉ ላይ ያለው እንስሳ ቤታችሁ የሌለ ሰዎች ሊኖራችሁ ይገባል ትላንትና ከሌሊቱ 8:45 ላይ ከበድ ያለ የመሬት ንዝረቱ ከተከሰተ በውሃላ የተጠመድኩት አንድ ነገር በማንበብ ነበር።
✅ የመሬት መንቀጥቀጡ ትላንትና በሁለት አካባቢዎች በተመሳሳይ ሰአት የተካሄደ ነበር ይሄም በሶማሌ ክልል 5.31 እና በኦሮሚያ አሰበ ተፈሪ ላይ 4.5 ሬክተር ስኬል ነበር የተመዘገበው። ይህ ማለት ከሶማሌ የተነሳው የመንቀጥቀጥ ንዝረት ሀይሉ ብዙም ሳይቀንስ አሰበ ተፈሪ ላይ ተጨማሪ ሀይል አገኘ ያ ነው መሀል ከተማ መጥቶ ያረፈው።
✅ የሚያስገርመው ነገር ይህ ከመፈጠሩ አስር ደቂቃ ቀድሞ ተኩል አካባቢ ድመቴ አጠገቤ ከተኛበት የለም ፊልም እያየሁ ስለነበረ ትኩረቴ ወዲያው ወደፊልሙ ተመለሰ። ከንዝረቱ በውሃላ ድመቱ ከየት ተገኘ ሳልለው ከፊቴ ወደእኔ ሲመጣ ተመለከትኩት። ትንሽ ግር አለኝ ለወትሮው ፊልሙን አቁሜው ስለነበረ ስልኬ ላይ
"Can cats know earthquake?"
"ድመቶች የመሬት መንቀጥቀጥ ያውቃሉን?" ብዬ ሳስስ መአት ጥናት አገኘሁ።
የሚከተለውን ፅሁፌን ለመረዳት መዝገበ ቃላት እንጠቀም
------------------------------------
✅ የ ፒ ሞገድ (P wave) - በመለኪያ መሳሪያው የመጀመሪያ የሚመዘገበው Primary wave ሲሆን ይህም በመሬት ወደፊት እና ወደኋላ እንቅስቃሴ የሚፈጠር ነው። ይህም መኪና ብትገፉ እና ብትጎትቱ ማለት ነው።
✅ የኤስ ሞገድ ( S wave) - ሁለተኛ ተመዝጋቢ ሞገድ ሲሆን ይህ አንድ ስፖርተኛ ገመድ በእጁ ሲያንቀሳቅስ ወይንም ልብስ ስናራግፍ የምንፈጥረው እንቅስቅሴ አይነት የሚሄድ ነው።
✅ Tectonic plate - የቴክቶኒክ ዝርግ የምንለው ደግሞ የመሬት የላይኛው ክፍል (crust) ጋር ተከፋፍሎ የሚገኝ ሲሆን የእንቅስቃሴ ወይንም የሙቀት ሀይል በመጣ ጊዜ ተቀብሎ ምላሽ የሚሰጥ ነው።
✅ Decibels (DB) የድምፅ የመፈጠር ጥንካሬ አቅም ሲሆን የሰው ልጅ ከ20-20ሺ ሞገድ ማዳመጥ ይችላል።
✅ እፍግታ (Density) አንድ እቃ ባለው ቦታ ምን ያህል ታጭቋል የሚለውን የምንለካበት ነው። ለምሳሌ ከውሃ ይልቅ እንጨት ታጭቋል።
------------------------------------
✅አሁን ድመቶች እና የመሬት መንቀጥቀጥ ምን እንደሚያገናኘው እንመልከት።
☑️ አንድ - ድመቶች የመስማት አቅማቸው ከ48-85ሺህ የሚደርስ ሲሆን ይህም የሰውን ልጅ 4 እጥፍ የመስማት አቅም አላቸው። ነገር ግን ዝቅተኛው 48hz ስለሆነ ትላልቅ ጩኸቶች ረብሻ ከመፍጠራቸው በዘለለ ይከብዳቸዋል። 85ሺህ መሆኑ ደግሞ መሬት ውስጥ የሚደረግን ትንሽዬ በጣም በማይክሮ ደረጃ ያለ እንቅስቃሴ ቀድመው እንዲያደምጡ ያደርጋቸዋል።
☑️ ሁለት - የድመቶች ዱካ ( paws) ትናንሽ የሆኑ የመሬት እንቅስቃሴዎችን P wave እያልን የምንጠራውን በቀላሉ የሚለይ ሲሆን የS waveን ከጆሯቸው ጋር በመተባበር ቀድመው ከሰአታት በፊት በመለየት ራሳቸውን አደጋ ውስጥ እንዳይገቡ ቀድመው ይደብቃሉ።
✅ የመሬት መንቀጥቀጥ አሁን አሁን መጠኑ እየጨመረና በተደጋጋሚ በአትዮጲያ እየተነሳ ሲሆን ይህም የሚፈጠረው የመጀመሪያ የ P wave በጣም ፈጣን ነገር ግን በመሬት ላይ ብዙም አደጋ የማያስከትል ቀድሞ ሲመጣ ይህንን ድመቶቹ ከፍጥነቱ የተነሳ የሚለዩት ከደቂቃዎች ቀደም ብለው ሲሆን ቀጥሎ የሚመጣው ዝግ ያለውን ነገር ግን አጥፊ እየተባለ የሚጠራው ለምድር ለህንፃዎች ለመሰረተ ልማቶች ጭምር አውዳሚ የሆነው S wave ከሰአታት በፊት ድመቶች መለየት ይችላሉ።
✅ P wave በሁሉም የነገሮች ሁነት (በጠጣርም በፈሳሽም በጋዝ 'አየር' ውስጥም ሲጓዝ) ድመቶች ይህንን በጆሯቸው ጭምር አበጥረው ያውቁታል። ምክኒያቱም የሰው ልጅ ማስተዋል ባይችልም የአየሩ ሞሎኪዩሎች ከወትሮው በተለየ ይንቀጠቀጣሉ።
✅ ነገሩ ሰፊ ቢሆንም በቀላሉ ትንሽም ነገር እንድትረዱ አቅልዬ ያመጣሁት ይመስለኛል ድመት ቤታችሁ ይኑራቹ ተጨማሪ የመሬት መንቀጥቀጥ መጠቆሚያ መተግበሪያ ጫኑ ሁለቱን ካደረጋችሁ በትንሹ የመሬት ንዝረቱም ሆነ መንቀጥቀጡ ከመከሰቱ በትንሹ በሚባል 20 ደቂቃ ቀድማቹ ታውቃላችሁ ትልቁ ደግሞ ከሰአታት በፊት መልካም ቀን!
✅ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ
በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://SuperBoostUp
📱ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup