ስፔናዊው የባርሴሎና አጥቂ ላሚኒ ያማል ስለቤተሰባዊ ህይወቱ ሲናገር ....
ህልሜን እየኖርኩ ነው ፡ የወደፊቱ እንዳለ ሆኖ በዚህ በ17 አመቴ ከመቶ ሚሊየን ዶላር ገንዘብ ማግኘት ያስቻለ የእግር ኳስ ጥበብ እሱን ተከትሎም ታዋቂነትንና ዝናን እንዲሁም ተወዳጅነትን በማትረፌ ባለፍኩበት መንገድ ሁሉ ሰወች ከኔ ጋር ፎቶ ሊነሱ ፡ በቪዲዮ ሊቀርፁኝ ፡ ሌላው ቀርቶ በአካል ቀርበው እኔን ሰላም ማለት ሁሉ ይፈልጋሉ ።
ይህ ነገር ሲበዛ ምቾት የሚነሳ ነገር ቢሆንም ፡ ሰወች ለእኔና ለምጫወትበት ክለብ ለባርሳ ካላቸው ፍቅር የተነሳ መሆኑን ስለምረዳ ብዙም አልከፋም ።
ይህ እንግዲህ ከቤት ውጭ ያለ ታሪኬ ነው ።
ቤት ውስጥስ 😄
ቤት ውስጥማ እኔ ምንም ነኝ ፡
ከቤት ውጭ ያ ሁላ ሰው .. ከኔ ጋር ፎቶ ለመነሳትና ፡ እኔን ለማስፈረም የሚሯሯጥልኝ እኔ ላሚኒ ያማል ቤት ስደርስ ፡ ልብሴን ቀያይሬ የበላንበትን ሰሀኖች ማጠብ ፡ ክፍሌን ማፅዳት ሁሉ ይጠበቅብኛል ።
...ይልና . ፈገግታ በተሞላበት ሁኔታ ንግግሩን ሲቀጥል
ይህንን የቤት ስራዬን ከጨረስኩ ነው የምወደውን የኳስ ጌም እንድጫወት የሚፈቀድልኝ ። እዚህ ላይም ብዙ ሰአት ጌም ላይ ከቆየሁ እናቴ መጥታ ትጮህብኛለች ። የኔ ዝናና ታዋቂነት ከቤት ውጭ ነው ።
በማለት ነበር ለሚወዳት እናቱ እስካሁንም ድረስ ያላንዳች ማንገራገር ታዛዥ እንደሆነ የተናገረው