ኦይስተር የተባለው የዓሣ ዘር አፉን የሚከፍተው ጨረቃ ሙሉ ስትሆን ነው፡፡ ይህን ያየ ሰው ወደ አፉ ድንጋይ ካስገባ መዝጋት አይችልም፡፡ይህም ለምግብነት እንዲውል ያደርገዋል፡፡ አፉን እንዳመጣለት የሚከፍት ሰው እጣ ፈንታም ይሄው ነው፡፡ ምክንያቱም ራሱን ለአድማጩ ይቅርታ አሳልፎ ሰጥቷል፡፡
👤ሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ
☕️@Bemnet_Library
👤ሊዮናርዶ ዳ ቬንቺ
☕️@Bemnet_Library